በዱከም በዜታ ኮንስትራክሽን ስም በተመዘገቡ 20 ኮንቴይነሮች ውስጥ የተከማቹ ፈንጂዎች ተያዙ ።

ከዚህ በታች በፎቶ ላይ የሚትመለከቷቸው ቤቶች የመኖሪያ ቤቶች እንዳይመስላችሁ የእቃ ማከማቻ ኮንቲኔሮች ናቸው ።

ብዛታቸው 20 ንብረትነቱ ደሞ የአቶ ማርቆስ ሀዱሽ ገዛ የተባለ ሰውዬ “ዜታ ኮንስትራክሽን” በተባለው ድርጅታቸው ስም ተመዝግቦ ዱካም ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን ፤

ዛሬ በኮንቲኔሮቹ ላይ በተካሄደው “ድንገተኛ ፍተሻ” ሙሉ ፈንጂ ተከማችቶበት በመገኘቱ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል። (Esmael DawedEnderis)