በደቡብ ኢትዮጵያ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ

መነሻውን ኬንያ ያደረገ የአንበጣ መንጋ በደቡብ ክልል መከሰቱን የአካባቢው ባለ ሥልጣናት ገለጹ። ባለ ሥልጣናቱ እንዳሉት መንጋው ከሰሜን ኬንያ የተመነሳው ከባለፈው ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ ወደ ክልሉ እየገባ ነው።…