አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጎማ አራዘመ

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ  ሊሰጥ የነበረውን ወደ 90 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ የበጀት ድጋፍ ለሌላ ጊዜ አራዘመ። ድጎማዉ እንዲዘገይ የተደረገው ትግራይ ዉስጥ ባለው ግጭትና ቀዉስ ምክንያት ነው ተብሏል።…