ልደቱ አያሌው:- ”ወደ ፖለቲካ ትግሉ ልንመጣ የምንችለው ያፈረሰን የምርጫ ቦርድ እራሱ ከፈረሰ ብቻ ነው”

“ፖለቲካን የማካሄደው ‘ለሕዝብ ወይም ለአገር ነው’ ብዬ አልመጻደቅም፣ የሚሉት አቶ ልደቱ ከዚያ ይልቅ በፖለቲካ የቆየሁት “ፖለቲካን ነፍሴ ስለሚወደውና ስለማምንበት ነው” ይላሉ። ለመሆኑ በዚህ ወቅት ስለምን ከሚወዱት ፖለቲካ መራቅ ፈለጉ?…