ሠራዊቱ መቀሌን መቆጣጠሩና የሕዝብ ስሜት

ባለፈው ቅዳሜ ኅዳር 19 ቀን 2013 ዓ ም አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የመቀሌ ከተማን መቆጣጠሩን መንግሥት ይፋ ካደረገ በኋላ ኅብረተሰቡ በተለያዩ መንገዶች ስሜት ድጋፉን ሲገልጽ ተስተውሏል።…