ጦሩ «3ኛዉን ምዕራፍ» ዉጊያ እንዲከፍት ታዘዘ

የኢትዮጵያ የፌደራል ጦር ኃይል በሕወሓት መሪዎችና ታጣቂዎች ላይ የከፈተዉ የጦር ዘመቻ ከመጨረሻዉ ምዕራፍ ላይ መድረሱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ዐስታወቁ።…