ጋምቤላ የሚገኙ ተፈናቆዮች ተማፅኖ

ከኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሙጊና አንፊሎ ከተባሉ ቀበሌዎች ተፈናቀለዉ ጋምቤላ ከተማ የተጠለሉ  ሰዎች መንግስት ርዳታ እንዲያደርግላቸዉ ተማፀኑ።በአብዛኛዉ የአማራ ብሔር አባላት እንደሆኑ የሚናገሩት ተፈናቃዮች እንደሚሉት ከመኖሪያ አካባቢያቸዉ የሸሹት የኦነግ-ሸኔ ታጣቂዎች ጉዳት ያደርሱብናል በሚል ስጋት ነዉ።…