ከጅጅጋው ግድያ ያመለጡ የመጀመሪያ ዙር ስደተኞች ሶማሌላንድ ገቡ – (ቪድዮ)

ከጅጅጋው ግድያ ያመለጡ የመጀመሪያ ዙር ስደተኞች ሶማሌላንድ ገቡ ። ስደተኞቹ ዋጃሌ የሚባል የሱማሌላንድ ግዛት ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሱማሌላንድ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውም ስደተኛ እንዳይነካ መመሪያ አስተላልፈዋል ምንሊክ ሳልሳዊ ቪዲዮ እነሆ

First wave of refugees escaping Jigjiga conflict arrived in Wajaale, Somaliland this afternoon. Earlier today, H.E President Muse Biihi called on Somalilanders to welcome & protect Ethiopians in SL. Somaliland hopes the Jigjiga crisis will be solved through peaceful dialogue. #MinilikSalsawi