ትግራይ፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ዓለም አቀፉ ማህብረሰብ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አሳሰቡ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ዓለም አቀፉ ማህብሰረብ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን ያሉት የህወሓት አመራሮች እና ተዋጊ ኃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ የተቀመጠው የ72 ሰዓታት ገደብ ሊጠናቀቅ ሰዓታት በቀረቡበት ጊዜ። የተለያዩ አገራትና ተቋማት ግጭቱ እንዳሳሰባቸው ሲገልጹ መቆየታቸው ይታወሳል።…