የባይደን ማሳሰቢያ

ተሰናባቹ የትረምፕ አስተዳደር “የሽግግሩን ሂደት ማስተጓጎሉን ካላቆመ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ኮቪድ-19ን ለመቆጣጠር የሚከናወነውን የዕቅድ ሥራ በሣምንታትና በወራት ሊያጓትተው ይችላል” ሲሉ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስጠንቅቀዋል።

የዋይት ሃውስ ሪፖርተራችን ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡