‘በርሜል ሙሉ ገንዘብ ተገኘ የተባለው ሐሰት ነው’ – አ/አ ፖሊስ

በርሜል ሙሉ ገንዘብ ተከማችቶ ተገኘ በሚል በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች እየተላለፈ ያለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታዉቋል፡፡