ኬንያ የኢትዮጵያ መንግሥት ለተፈጠረው ችግር ሰላማዊ መፍትሄን እንዲሻ ጠየቀች

የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከአቶ ደመቀ ጋር በነበራቸው ውይይት በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላም የሚፈታበት መላ እንዲበጅ ሐሳብ ማንሳታቸውን የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት ገልጧል፡፡…