ኮሮናቫይረስ: እውን በጉጉት የተጠበቀው የኮሮናቫይረስ ክትባት ተገኘ?

ዓለም በጉጉት ሲጠብቅ የቆየው ኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ አዎንታዊ ውቴት አስመዝግቦ “ወሳኝ ምዕራፍ” ላይ መድረሱ ተዘግቧል።