የአሜሪካ ምርጫ፡ ባይደን አሸንፈዋል፤ ቀጥሎ ምን ይሆናል?

ጆ ባይደን 132 ክፍሎች እና 35 መጸዳጃ ቤት ወዳለው ዋይት ሃውስ የሚያደርጉት ጉዞ ተረጋግጧል።