በትግራይ ክልል የነበረውን ጦር መሳርያ በመጠቐም ትግራይን ለመጨፍጨፍ የነበረውን ህልም ሙሉ በሙሉ ከሽፏል – ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል

ኣሁን ከነሙሉ ወታደራዊ ትጥቃችን ተዘጋጅተናል፡፡እነዚህ ጦር መሳርያዎች ትግራይን እንጠብቅባቸዋለን ፡፡
ከየትኛውም ኣቅጣጫ ለሚቃጣብን ወረራ እንደመስስበታለን፡፡ኣሁን ሙሉ በሙሉ ታጥቀናል፡፡
የሰሜን እዝ ሰራዊት ከትግራይ ህዝብ ጎን ተሰልፏል ስለዚህ የተቃጣብንን ጦርነት በድል እንወጣዋለን፡፡
የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል
ጥቅምት 26 / 2013 ዓ/ም (ትግራይ ቴሌቪዥን)