ስለ ፌደራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ግጭት ማን ምን አለ?

በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት የነበረው ውጥረት ወደ ግጭትን ማምራቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ እና ሌሎችም አካላት መግለጫ አውጥተዋል። እነዚህ አካላት ውጥረቱ እንዲረግብ፣ ሁለቱም አካሎች ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጡና ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጥ አሳስበዋል።…