ሁለቱ አሸባሪና ሙሰኛ ጄኔራሎች መቐለ እንደመሸጉ አልተንቀሳቀሱም ።

ጀነራል ክንፈ ዳኘው እና ጀነራል ተኽለብርሃን ወ/ኣረጋይን መቐለ ውስጥ ካስትል የሚባለው አከባቢ ራሳቸውን በማዝናናትና እየተገናኙ ሴራ በማውጠንጠን ላይ ይገኛሉ።

ካሁን ቀደም ኤርፖርት ታይተዋል ፣ አዲስ አበባ ሄደዋል፣ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸዋል፣ መፈንቅለ መንግስት አስበዋል ፣ ሱዳን ገብተዋል እየተባለ የሚወራው የመረጃ ቀውስ ለመፍጠር የተሰራጨ የሐሰት ወሬ ነው ፡፡

በተደጋጋሚ እንደምንገልፀው ሕወሓት የመረጃ ቀውስ ፈጥሮና አባዝቶ በማሰራጨት የተካነች ነች ። ካሁን ቀደም በረከት ስምኦን የተዛባ መረጃ ለደብረማርቆስ ሕዝብ በመሥጠት የሕዝብን ቁጣ አገንፍሎ ጥፋት እንዲደርስ አድርጓል ።

ራሳችንን ከመረጃ ቀውስ እንጠብቅ ። ምንልክሳልሳዊ