የፌዴራል ፖሊስ ለቀብር በወጡ ለቀስተኞች ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኮሰ ፤ በርካቶች ራሳቸውን ስተዋል።( ቪድዮ)

የተደናበሩ የቀኝ ጅቦች ለቀብር የወጣው ሕዝብ ላይ ሽብር እንዲፈፀም አዘዋል ፤ ሰወች ራሳቸውን ስተው እየወደቁ ነው።

አብዩት አደባባይ ቀብር ለመሸኘት የወጣው ህዝብ ላይ ፌዴራል ፖሊስ አስቀላሽ ጭስ በመተኮስ ህዝቡን እያሸበረ ነው። በርካታ አስለቃሽ ጭስ ተተኩሷል የወደቀ ህዝብ በየቦታው ይታያል አሁንም ኢትዮጲያ ከተንኳሽ የቀን ጅቦች ነፃ አልወጣችም። ትግሉ ይቀጥላል !!!

ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የቀብር ስርአቱን ለመበጥበጥ ተልእኮ ያላቸው ሰወች ምንም ያላደረጉ ፖሊሶች ላይ ድንጋይ በመዘርወር ሕዝቡን ለረብሻ ሲያነሳሱት ተስተውሏል። ሕዝቡ የቀን ጅቦችን እኩይ ተልእኮ ማክሸፍ አለበት ። #MinilikSalsawi


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE