የኢንጂነር ስመኘው በቀለ አስክሬን ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወጣ።

መንግስታችን ይህን ብሄራዊ የልማት አርበኛ በቁሙ ጥበቃ ሳያደርግ ቆይቶ አሁን አስክሬኑን በፖሊስ ጋጋታ አጅበውታል ::

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ አስክሬን ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወጣ።

ስርዓተ ቀብሩ ነገ ይፈፀማል

Image may contain: one or more people, people standing, car and outdoor

Image may contain: one or more people and outdoor

Image may contain: 2 people, people standing

Image may contain: one or more people, car and outdoor


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE