በኤርትራ ቢራ በኩፖን መሸጥ ተጀመረ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታት ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎችና መጠጥ ቤቶቿን በዘጋችው ኤርትራ ቢራ በ ኩፖን (መሸመቻ ካርድ) መሸጥ መጀመሯ ተገልጿል።