አወዛጋቢዉ የትግራይ ክልል መንግሥት መግለጫ 

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት «በፌደራሉ መንግስት እንዳይታዘዝ»  ሲል በሳምንቱ መጨረሻ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፊደራል መንግስት የትግራይ ክልል መንግስትን ሕገ-ወጥ በማለት የበጀት ድጎማውን  ማገዱ የሚታወስ ሲሆን፣ የክልሉ መንግስት በአቋም መግለጫ የታገደው በጀት ያለ ቅድመ ኹኔታ እንዲለቀቅም ጠይቋል።…