የትግራይ ክልል የመከላከያ ሠራዊትን “የአመራርና የአደረጃጀት ለውጦች” ተቃወመ

የፌድራል መንግሥት “የአገር መከላከያ ኃይሎችን አደረጃጀትና ስምሪት በተመለከተ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ሕጋዊ ኃላፊነትም ሆነ ስልጣን ስለሌለው የተወሰኑት ውሳኔዎች ተቀባይነትም ሆነ ተፈፃሚነት የላቸውም።” ሲል የትግራይ ክልል ተቃውሟል።…