የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርሐኑ ነጋ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ጋር ተወያዩ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርሐኑ ነጋ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ጋር ተወያዩ

Berhanu Nega has just left the Watergate Hotel in Washington D.C., where he met with PM Abiy Ahmed.

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በዋሽንግተን ዲሲ በዋተርጌት ሆቴል የ አርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር የሆኑትን ደክተር ብርሃኑ ነጋን ተቀብለው ማነጋገራቸውና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸው ታውቋል።

በቅርቡ የትጥቅ ትግሉን ማቆሙን በገሃድ ያወጀው የአርበኞችግንቦት ሰባት መሪ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጋር ሲገናኙ ዶክተር ብርጋኑ ነጋ ሁለተኛው ናቸው ። የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፀሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከተፈቱ በኋላ ከተቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸው ይታወሳል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE