የትግራይ ክልል አቤቱታና የፌደራል መንግሥት ምላሽ 

የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከጥቅምት ወር መጀመሪያ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ሶስት ወራት የሚያገለግል 285 ሚልዮን ብር በፌደራሉ መንግስት ታግዶብናልል ይህም አግባብ አይደለም ሲል ኮንኗል።የፌደራል መንግሥት በበኩሉ በክልሉ ውስጥ ባሉት ችግሮች ምክንያት ለክልሉ ያልደረሱ ድጋፎች ሊኖሩ ይችላሉ ሲል ለዶቼቬለ ተናግሯል።…