ጎፋ ሳውላ ከተማ ተቃውሞ ሕዝቡ የከንቲባውን መኪና አቃጥለዋል

ጎፋ ሳውላ ከተማ የተነሳ ተቃውሞ!

ተቃውሞውየተነሳው አመራሮች “የተስፈየ በልጅጌን ፎቶ ለምን አቃጠላቹ? ብለው ሕዝቡን ሰብስበው ይቅርታ ጠይቁ፣ እናንተ ተመሪ እንጂ መሪ አደላቹም!” በማለታቸው እንደሆነ ተገልፆአል።

ዛሬ ሀምሌ 19/2010 ዓም ሕዝቡን ከስብሰባ አቋርጦ የዶ/ር ጌትነትን እና የምክትል ከንቲባው ታምራት ተሰማን መኪና እንዲሁም እነ የስብሰባው መሪ ነበሩ እና የተስፈየ በልጂጌን የአባቱን ቤትና የካድሬ ቤት አቃጥለዋል ተብሏል።