በጎንደርና በአዲስ አበባ ሕዝቡ ቁጣውን በመግለጽ ላይ ይገኛል።

Image may contain: outdoor

ጎንደር ላይ ሰላም ባስ አሁን እየተቃጠለ ይገኛል

 

በጎንደርና በአዲስ አበባ ሕዝቡ ቁጣውን በመግለጽ ላይ ይገኛል። የኢንጂነር ስመኘው በቀለን ግድያ ሕዝብ በሰልፍ አወገዘው። ሕዝቡ ገዳዮቹ በአስቸኳይ ተጣርተው ለፍርድ ይቅረቡ ሲል ጠይቋል ፤ ሕዝቡ ቁጣውን በመግለጽ ላይ ይገኛል። በ አዲስ አበባ ሕዝቡ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ደጃፍ ላይ ተቃውሞውን ማሰማቱ ሲታወቅ የጎንደር ሕዝብን አደባባይ በመውጣት ቁጣውን ገልጿል።

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE