ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት አዲስ አበባ የተገኙት የሕዳሴው አባይ ግድብ ስራ አስኪያጅና ኢንጂነር ሞተው ተገኙ።

በቦታው የነበረ የአይን እማኝ ኢንጂነር ስመኘው የሸሚዝ ኮሌታቸው ፖሊስ በቦታው ሲደርስ ተቀዶ እንደነበረ እና ከግራ ጆሯቸው ደም ይፈስ ነበር ብሏል።”

ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት አዲስ አበባ የተገኙት የሕዳሴው አባይ ግድብ ስራ አስኪያጅና ኢንጂነር ሞተው ተገኙ።ዋና ስራ አስኪያጁ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ አብዮት አደባባይ በመኪናቸዉ ዉስጥ ህይወታቸው አልፎ መገኘቱም ነው የተገለጸው።

የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ መስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ ሞተው ተገኝተዋል ። የሞታቸው ምክንያት እየተጣራ ነው የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያኪጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በዚህ ሁኔታ ህይወታቸው ማለፋ እጅግ አስደንጋጭ ነው።በቦታው የነበረ የአይን እማኝ ኢንጂነር ስመኘው የሸሚዝ ኮሌታቸው ፖሊስ በቦታው ሲደርስ ተቀዶ እንደነበረ እና ከግራ ጆሯቸው ደም ይፈስ ነበር ብሏል።”

ኢንጅነር ስመኘው በቀለ…!
ያለህን እምቅ ችሎታ ከመጠቀም ይልቅ ገፍ
ተው ገፍተው በመጨረሻም በአሳዛኝ ሁኔታ ሞትህን እንድንሰማ ተገደድን::

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም ጠሚ ዓቢይን የመግደል ሙከራ ተደረገ፤ መርማሪ ከውጭ መጣና ምርመራው ተጠናቀቀ፡፡ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል ቢባልም ታፍኖ ቀረ፡፡ ዛሬ እዚያ ቦታ ላይ ከራሱ የአገሩን ጥቅም አስቀድሞ በሚሠራው ኢንጅነር ስመኘው ላይ ግድያ ተፈጸመ፡፡ ለዚህም ሌላ ኤፍቢአይ ሊገባ ይችላል፤ ነገ ሌለው ይቀጥላል፡፡ አናርኪዝም ይህ ነው፡፡ ሥርዓት አልበኝነት ነገሠ ማለት አገሪቱ እንደገና የሕወሓት ማፍያዎች ሆነች ማለት ነው፡፡

ጠሚው ብዙ ደሳስ የሚሉ ቃላትን ይናገራሉ፡፡ መሬት ላይ ግን በተግባር ዜጎች ይፈናቀላሉ ይገደላሉ፡፡ ወንጀለኞች መቀሌ መሽገዋል እየተባለ ምንም እርምጃ መውሰድ አለመቻል፤ በቃላት ብቻ አስተካክላለሁ የሚሉት ፍልስፍና የትም ድረስ የሚያስጉዝ አይደለም፡፡

በሁለት ቀናት ውስጥ 6 እስር ቤቶች ሲቃጠሉ የአገር ባለውለታዎች በአደባባይ ሲገደሉ ከዚህ በላይ አናርኪዝም የለም፡፡

ምርመራ የማያሻው ግልፅ ሕወሓት መራሹ መንግስታዊ ግድያ

የአባይ ግድብ ስራ አስኪያጅና መሐንዲስ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ መስቀል አደባባይ ተገድለው ተገኙ ። ገድለው አምጥተው ጥለውት እንጂ በፍፁም የማይታመን ነገር ነው ። በቦታው የነበረ የአይን እማኝ ኢንጂነር ስመኘው የሸሚዝ ኮሌታቸው ፖሊስ በቦታው ሲደርስ ተቀዶ እንደነበረ እና ከግራ ጆሯቸው ደም ይፈስ ነበር ብሏል።”የግድያው ምስጢር ኢንጂነር ስመኘው ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ቀጠሮ ነበረው።

የአባይ ግድብ የፖለቲካ ጨዋታ መሆኑንና በ10 ዐመት እንደማያልቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በተናገሩ ሶስት ቀን ሳይሞላው መገደሉ አነጋጋሪ ነው ። ከመንግሥት ውጪ ማንም አይገድለውም አራት ነጥብ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE