“መስፈርቶንች አሟልቶ ፈቃድ የተከለከለ ድሮን የለም” – ኢንሳ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ያስመጣው አንድ ሰው አልባ በራሪ ቁስ ወይም ድሮን ፈቃድ ያላገኘው የደኅንነት መስፈርቶችን ባለማሟላቱ እንደሆነ የመረጃ መረብ ደኅነት ኤጀንሲ /ኢንሳ/ ዋና ዳይሬክተር አስታውቋል።

ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ሹመቴ ግዛው ለአሜሪካ ድምፅ እንዳስታወቁት ዩኒቨርስቲው ያስመጣው ድሮን መጠን ግለስቦችና ተቋማት ሊይዙት ከሚፈቀደው በላይ ነው።

ጉዳዩ የፌደራል ተቋም ከሆነው መቀሌ ዩኒቨርሲ…