ዉይይት፤ የአዲስ አበባና የመቀሌ ገዢዎች ዉዝግብ

ኢትዮጵያ ያሏት የኃይማኖት መሪዎች፣ አዛዉንቶች፣ ታቃዊ ሰዎች ከአዲስ አበባ መቀሌ ተመላልሰዋል።ለሽምግልና። እስካሁን ጠብ ያለ ነገር የለም።ጠበኞቹ ለድርድር  መቀመጥም አልፈለጉም።ለመሆኑ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች፣ በጣሙን አንጋፋዎቹ ልዩነት-ጠባቸዉን በድርድር ፈተዉ ያዉቃሉ?…