“የደህንነት አባላት የፖለቲካ ፓርቲ አባል መሆን አይችሉም”

   ሰማያዊ ፓርቲ ሂደቱን በፅኑ እደግፋለሁ ብሏል    የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋምን ከፖለቲካ ውግንና ነፃ ለማድረግ አዲሱ የተቋሙ ኃላፊ ጀነራል አደም መሃመድ የጀመሩት እንቅስቃሴ የሚደገፍ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ የገለፀ ሲሆን የቀድሞ የአየር ኃይል አዛዥ ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ሃይማኖት በበኩላቸው፤ ጉዳዩ ከህግ አንፃር መፈተሽ አለበት ብለዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰ…