በሽንሌ ዞን በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ጥቃት መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ

በሽንሌ ዞን በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ጥቃት መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 13 ቀን 2010 ዓ/ም ) ላለፉት 5 ወራት በሺንሌ ዞን የተጀመረው ተቃውሞ እየቀጠለ ባለበት ሰዓት ፣ የአብዲ ኢሌ አስተዳደር የሚወስደውም እርምጃ በተመሳሳይ መልኩ እየጨመረ መምጣቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሻለቃ አሊ ሳምሪ ሰገድ እንደተናገሩት ከ3 ቀናት በፊት አዲጋላ ላኢ አንዲት ሴት መገደሏንና …

The post በሽንሌ ዞን በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ጥቃት መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on ESAT Amharic.