ለኢትዮጵያ ቋንቋዎች በማሽን የትርጉም አገልግሎት የሚሰጠው ልሳን

ለአራት የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በማሽን የትርጉም አገልግሎት ለማቅረብ በበርሊን ከተማ የተቋቋመው ልሳን የተባለ ኩባንያ ሥራ ጀምሯል። በኢንተርኔት በነፃ የሚሰጠው የትርጉም አገልግሎት ለአማርኛ ከቀናት በፊት ሥራ ላይ የዋለ ሲሆን ለትግርኛ፣ ለኦሮሚኛ እና ሶማሊኛ ቋንቋዎች በመጪዎቹ ጊዜያት ይቀጥላል። ለመሆኑ ማሽን የትርጉም ሥራ እንዴት ይማራል?…