የከንቲባው ሹመት፣ የሚሊኒየሙ ውዝግብና ሌሎች

​​​​​​​ከሚሌኒየም አዳራሽ ውዝግብ፣ እስከ አዲስ አበባ ከንቲባ ሹመት፣ ከኦነግ መግለጫ እስከ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስመራ ማረፍ መነጋገሪያ ኾኖ ቆይቷል። በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተሰጡ አስተያየቶችን አሰባስበናል።…