የአቶ ልደቱ የዋስትና መብት አከራከረ

ማክሰኞ፦ መስከረም 19 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ያስቻለው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና እግድ ውሳኔ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል። አቃቤ ሕግ እና የአቶ ልደቱ  ጠበቃ የዋስትና መብት ይከበር አይከበር በሚል ዛሬ ተከራክረዋል።…