እነ እስክንድር ነጋ የዋስትና መብት ተከለከሉ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የሕገ መንግሥት እና ጸረ ሽብር ወንጀል ልደታ ምድብ ችሎት አቶ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች አራት ተከሳሾችን የዋስትና መብት ውድቅ ሲያደርግ፤ ለአምስተኛ ተከሳሽ  ግን የ30 ሺህ ብር ዋስትና ፈቅዷል።…