የዎላይታ ፖለቲከኞች የዋስትና መብት መታገድ 

የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፦ ሕገ መንግሥታዊ ስርዓትን በመናድና በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ያላቸው ስድስት የዎላይታ ዞን አመራር እና ፖለቲከኞች ቀደም ሲል በእስር ፍርድ ቤት የተሰጣቸው የዋስትና መብት እንዲታገድ ወሰነ።…