የመሬት መንሸራተት በሲዳማ ክልል

በሲዳማ ክልል አርቤጎና ወረዳ በደረሰ የመሬት መናድ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የወረዳው ባለስልጣናት አስታወቁ። ባለሥልጣናቱ ዛሬ ለዶቼ ቬለ ( DW ) እንዳስታወቁት አደጋው ትናንት ቀትር ላይ የደረሰው በወረዳው ሚጢቾ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው።…