የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

ፒስሪ ኢምፓክት አዋርድ (P3 IMPACT AWARD) ተብሎ የሚጠራው ሽልማት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ጥምረት ቢሮ፣ ኮንኮርዲያ በተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት እና በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ፤ የማሕበረሰቦችን ሕይወት ብሎም ዓለምን ለማሻሻል በመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ጥምረት ለሚሰሩ ስራዎች እውቅና ለመስጠት የተዘጋጀ ነው…