አሶሳ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ10 በላይ ተገደሉ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ቤንገዝ ቀበሌ ትናንት ሌሊቱን በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 14 ሰዎች መገደላቸው፤ አምስት ደግሞ መታገታቸው ተሰማ። የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት በርካታ ንብረትም በታጣቂዎች በደረሰው ጥቃት ወድሟል።…