ጉግል በይነ-መረብን በባሉን ለኬንያ ገጠራማ ሥፍራዎች ሊያቀርብ ነው

ጉግል የተሰኘው ኩባንያ በይነ መረብን በባሉን ይዞ ወደ ኬንያ ገጠራማ ሥፍራዎች ሊዘልቅ ነው። የኩባንያው እህት የሆነው ሉን የተሰኘ ተቋም ቴልኮም ከተሰኘው የኬንያ ድርጅት ጋር በገባው ውል መሠረት ነው ይህን የሚፈፅመው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE