የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን እርቀ ሰላም ይጀመራል

ለሁለት የተከፈሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶሶች ለማቀራረብ የተጀመረዉ ጥረት ዛሬ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ላይ እንደሚጀምር የጠበቃል። ለአስር ቀናት እንደሚዘልቅ በተነገረዉ ጉባዔ የሚሳተፉ የሀገር ውስጥ ሲኖዶስ ተወካዮችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አግኝተው አወያይተዋል።…