በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ (ቢጂአይ) ውስጥ ምዝበራው ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ፡፡

በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ (ቢጂአይ) ውስጥ ምዝበራው ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 121 ቀን 2010 ዓ/ም ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ በህወሃት ሰዎች እጅ ለዘመናት በቁጥጥር ስር መዋሉን ለመከላከል የሚሞክር አመራር በመጥፋቱ፤ ምዝበራው አሁንም ተባብሶ መቀጠሉን ሰራተኞች ናቸው የተናገሩት። መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም የኢሳት ቴሌቪዥን ፋብሪካው በህወሃት አባላት ቁጥጥር ስር መሆኑን የውስጥ …

The post በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ (ቢጂአይ) ውስጥ ምዝበራው ተባብሶ መቀጠሉ ተነገረ፡፡ appeared first on ESAT Amharic.