ኢትዮጵያ በዱቤ ተጨማሪ ነዳጅ ከሳኡዲ አረቢያ ጠየቀች

ሃገር ውስጥ ባጋጠማት የውጪ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት ሳኡዲ አረቢያ ለአንድ ዓመት ነዳጅ ዘይት በዱቤ እንድትሰጣት መጠየቋን አንድ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን ገለፁ።…