የመጀመሪያው የአስመራ በረራ

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል እርቀ ሰላም ከወረደ በኋላ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የመንገደኞች በረራ ጀመረ። አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ከአስመራ እንደዘገበው አውሮፕላኑ አስመራ አየር ማረፊያ ሲደርስ ይጠባበቅ የነበረው ሕዝብ በዘፈን ጭፈራ ብቻ ሳይሆን በእምባም ጭምር ነው የተቀበለው።…