የአብይ መንግሥት ያቀዳቸው እርምጃዎች ምን ይሆኑ?

ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ በያዝንው ሳምንት በእጃቸው የውጭ ምንዛሪ የሚገኝ ኢትዮጵያውያን ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። ከማሳሰቢያው በኋላ በርከት ያሉ ደንበኞች ከወትሮው በተለየ የውጭ ምንዛሪ ይዘው ወደ ባንኮች ማቅናት መጀመራቸው እየተሰማ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በዘመቻ ሊወስድ የሚችላቸው እርምጃዎችስ ምንድናቸው?…