‘ጥቁርነት ውበት ነው’ የተሰኘው እንቅስቃሴ የተወለደባት ከተማ

ከዚህ የፋሽን ዐውደ ርዕይ በኋላ ነው ‘ጥቁርነት ውበት ነው’ የሚለው እንቅስቃሴ መስፋፋት የጀመረው። ይህ እንቅስቃሴ በ60ዎቹና 70ዎቹ ብዙዎችን አዳርሷል።