ወላጆችንና መምህራንን ግራ ያጋባው የ2013 ትምህርት ዘመን

የትምህርት ሚኒስቴር የ 2013 ዓ.ም. ትምህርት ዘመንን ለማስጀመር ትምህርት ቤቶች ከ ነሐሴ 20 2012 ዓ.ም. ጀምረው ተማሪዎችን እንዲመዘግቡ ማዘዙን ተከትሎ፣ የተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ላለፉት ስደስት ወራት ከጉዋደኞቻቸውና ከአስተማሪዎቻቸው ርቀው የከረሙ ተማሪዎችም ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስና ትምህርታቸውን ለመቀጠል ጉዋጉተው እይጠበቁ ቢሆንም፣ በሀግሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተያዦች ቁጥ…