መንገደኞችን ያሳፈረዉ የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን አስመራ ገባ

465 መንገደኞች የጫነዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመርያ በረራዉን ወደ አስመራ ዛሬ ጀመረ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ በዕለቱ ወደ ኤርትራ መዲና አስመራ በረራ ይኖረዋል።…