የኢትዮጵያ የብር ኖት መቀየር የሚኖረው አንድምታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ ከባንክ ውጭ ያለው ገንዘብ በቢሊዮኖች እንደሚቆጠር ከዚህ ቀደም በፋይናንስ ዘርፉ የተሰራ ጥናት የሚያሳይ ሲሆን በባለፈው ዓመትም አገሪቱ ከፍተኛ የሆነ የጥሬ ገንዘብ እጥረት (ሊኩዊዲቲ) አጋጥሟት ነበር። ኢትዮጵያ በዚህ ወቅት የገንዘብ ኖት ለውጥ ማድረጓም በከፍተኛ ሁኔታ ከዘርፉ ውጭ ያለውን ገንዘብ ወደ መደበኛ ለውጥ ለማምጣትም ይረዳታል በማለት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።…