የኦነግ መግለጫ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የረዥም ዓመታት ሊቀመንበሩን ኦቦ ዳዉድ ኢብሳን ማንሳቱንና በተጠባባቂነት ምክትላቸውን አራርሶ ቢቂላን መተካቱን ተናግረዋል።

በመከፋፈል፣ አንጃ በመፍጠር፣ ሰላማዊና በትጥቅ የታገዘ የትግል ሥልትን በመቀላቀልና የግንባሩን ገንዘብና ንብረት ወደ ግላቸው በማሸሽ አቶ ዳዉድን የከሰሰው ኦነግ በግንባሩ ውስጥ ለተራዘመ ጊዜ የቆየውን ውዝግብ “በህጋዊና አግባብ በሆነ መንገድ ፈትቻለ…